ajrumquiz

የአጅሩሚያ ኪታብ ፈተና ጥያቄዎች

♥️Quiz/ፈተና ቁጥር 1♥️
①: "ከላም/كلام" ማለት ምንድነው?
②: በቋንቋ እና በሰዋሰው ህግ "የከላም" ልዩነት ምንድነው?
③: 4ቱንም የከላም ሸርጦች የሚያሟላ አንድ "የከላም" ምሳሌ አምጡ?
④: 4ቱንም የከላም ሸርጦች እያንዳንዱን በምሳሌ አስረዱ?
⑤: "ከላም" ያልሆኑ 4 የተለያዩ ምሳሌዎችን አምጡ? (3ቱን ሸርጥ አሟልቶ ግን አንድ ሸርጥ የቀረው)
⑥: የነህው/ُنَحْو እና የሶርፍ/صَرْف ትምህርት/عِلْم ልዩነቱ ምንድነው?
⑦: የእነዚህ 2 ቃላት ልዩነት ምንድነው? كَلَام - كَلِمَة
⑧: የእነዚህ 3 ቃላት ልዩነት ምንድነው? كَلَام - كُلَام - كِلَام
⑨: የነህው/نَحْوُ ዒልም ፋይዳው ምንድነው? (ኒያችሁ ምንድነው?)
10): የዒልም አባት እና እናት በመባል የሚታወቁት 2ቱ የዕውቀት ፊልዶች ማንና ማን ናቸው በቅደም ተከተል?
===============================
♥️Quiz/ፈተና ቁጥር 2♥️ 30 ጥያቄ
👉 እያንዳንዱ ጥያቄ 1 ማርክ አለው!
1) ኢዕራብ ማለት ምንድነው?
2) ኢዕራብ (إعراب) እና ቢናእ (بناء) ልዩነቱ ምንድነው? በምሳሌ አስረዱ
3) የኢዕራብ ክፍሎች (أقسام الاعراب) ስንት ናቸው? በምስል (diagram) አስቀመጡ!
4) ኢዕራብ በለፍዝ (لفظا) እና በተቅዲር (تقديرا) ልዩነቱ ምንድነው?
5) ኢዕራብ ላይ ዓዋሚል (عوامل) የምንላቸው ነገሮች ምንድናቸው? ምሳሌ አምጡ?
6) ኢዕራብ የምናደርገው የትኛውን የቃል ክፍል ነው?
A) መጀመሪያውን
B) መሀሉን
C) መጨረሻውን
D) ሁሉንም ክፍል
7) ስኩን ማለት የሀረካ ተቃራኒ ነው? 👉 እውነት ወይስ ሐሰት?
8) ስንተ ዓይነት "ሀረካ" አለ? ስማቸውን ተናገሩ?
9) ስንተ ዓይነት "ስኩን" አለ? ስማቸውን ተናገሩ?
10) ይህ الحمدُ የሚለው ቃል ኢዕራቡ ምን ሆኗል?
A) መርፉዕ
B) መንሱብ
C) መኽፉድ
D) መጅዙም
11) "መኽፉድ/مخفوض" የሚባለው የኢዕራብ ክፍል ሌላ ስሙ ምንድነው?
12) አጠቃላይ የረፍዕ/رفع ምልክቶች (علامات) ስንት ናቸው? (በሀረካ እና በፊደል)
13) ዋና/أصلي የረፍዕ ምልክት የሚባለው ሀረካ የቱ ነው?
A) ዶማ/ الضمة
B) ፈተሃ/الفتحة
C) ከስራ/الكسرة
14) የዶማ ምትክ (نيابة الضمة) የሚባሉት 3ቱ ሀርፎች ማን ናቸው? በአጭሩ በምን ማስታወስ እንችላለን?
15) ዶማ/ضمة ለረፍዕ ምልክት የምትሆነው ስንት ቦታ ላይ ነው? ስማቸውን ተናገሩ?
16) ሳሊም የሆነ ነጣላ/مفرد እና ብዙ (plural) جمع የወንዶች ብዙ ስም (جمع مزكر السالم) ምሳሌ አምጡ?
17) የተሰበረ (ወጥ ያልሆነ) የብዙ ወንዶች ስም (جمع التكسير) ምሳሌ አምጡ?
18) ሳሊም የሆነ የብዙ ሴቶች ስም (جمع المؤنث السالم) ምሳሌ አምጡ?
19) በነህው ህግ ግስ (فعل) በስንት ይከፈለላል?
20) 4ቱን የፊዕል ሙዷሪዕ ሀርፎች የምናስታውስበት ምህፃረ ቃል ማን ነው?
21) መጨረሻው ሶሂህ የሆነ ግስ (فعل المضارع الصحيح) ማለት ምንድነው? ምሳሌ አምጡ?
22) ሀርፍ "ዋው" (الواو) ለረፍዕ ምልክት የምትሆነው ስንት ቦታ ላይ ነው! ስማቸውን ተናገሩ?
23) በነህው ህግ "5ቱ ስሞች" (أفعال الخمسة) በመባል የሚታወቁት እነማን ናቸው?
24) ዶማ በዟሂር (ضمة ظاهر) እና በተቅዲር ( ضمة مقدرة) የረፍዕ ምልክት የሚሆንበትን ምሳሌ አምጡ?
25) ሙሉ የረፍዕ ምልክቶችን በምስል (diagram) አስቀምጡ? (በተማርነው መሰረት)
26) አሊፍ (ا) ዶማን ተክታ ለረፍዕ ምልክት የምትሆነው? ስንት ቦታ ላይ ነው? የቦታውን ስም ተናገሩ
27) የሙሰና (مثنى) ጥንድ ስም ምሳሌ ጥቀሱ?
28) ሙሰና (مثنى) ጥንድ ስም ለማድረግ የቃሉ መጨረሻ ላይ የምናስገባቸው 2 ሀርፎች ማንና ማንናቸው?
29) የሙሰና (مثنى) ጥንድ ስም መጨረሻ ላይ የምትገኘው የኑን ሀርፍ (ن) አላማዋ ምንድነው?
30) 5ቱ ግሶች (أفعال الخمسة) መጨረሻ ላይ የሚገቡትን 3 ዶሚር ቅጥያዎች (ሀርፎች) ስማቸውን ጥቀሱ?
=========================
👉የነስብ ምልክቶች (علامات النصب) 20 ጥያቄዎች
❶ ነስብ/نصب ማለት ትርጉሙ ምንድነው?
❷ የነስብ ምልክቶች ጠቅላላ ስንት ናቸው?
❸ የነስብ ምልክቶች በ4 መአዘን ምስሉ ላይ ስንተኛው ተራ ቁጥር ላይ ይገኛሉ?
❹ በሀረካ እና በሀርፍ ለይተን በ 2 ይከፈልናቸው የነስብ ምልክቶች እነማን ናቸው?
❺ አስልይ (أصلي) የነስብ ምልክት የሚባሉት ስንት ናቸው? ጥቀሱ?
❻ ፈርዕይ/فرعي ወይም የአስሉ ምትክ የሚባለው የነስብ ምልክት "ሀረካ" የቱ ነው?
A) ዶማ/ الضمة
B) ፈተሃ/الفتحة
C) ከስራ/الكسرة
❼ 5ቱን የነስብ ምልክቶች በምህፃረቃል ምን ብለን ነው የያዝናቸው? (4 መአዘን ምስሉ ላይ ተመልከቱ)?
❽ ፈተሃ (فتح) ለነስብ ምልክት የምትሆነው ስንት ቦታ ላይ ነው? ስማቸውን ጥቀሱ
❾ ከስራ (كسرة) ለነስብ ምልክት የምትሆነው ስንት ቦታ ላይ ነው? ስማቸውን ጥቀሱ?
❾ ሀርፍ "ያእ" (الياء) ለነስብ ምልክት የምትሆነው ስንት ቦታ ላይ ነው? ስማቸውን ጥቀሱ?
❾ ሀርፍ "አሊፍ" (الالف) ለነስብ ምልክት የምትሆነው ስንት ቦታ ላይ ነው? ስማቸውን ጥቀሱ?
❾ የኑን መውደቅ (حذف النون) ለነስብ ምልክት የሚሆነው ስንት ቦታ ላይ ነው? ስማቸውን ጥቀሱ?
❿ ጥንድ ስም (مثنى) እና ሳሊም የወንዶች ብዙ ስም (جمع المذكر السالم) መንሱብ ሲሆኑ የ2ቱም ምልክት ሀርፍ ያእ (ي) ነው! በምን ይለያሉ?
⓫ ፋዓል/ባለቤት (فاعل) ህጉ ሁልጊዜ መርፉዕ (مرفوع) መሆን ነው ብለናል፤ መፍዑል/ተሳቢ (مفعول) ህጉ ምን መሆን ነው?
⓬ "ወንድምህን አየሁት" ለማለት በአረበኛ እንዴት ይፃፋል?
a) رَأَيْتُ أبُوكَ
b) رَأَيْتُ أبَاكَ
c) رَأَيْتُ أبِيكَ
⓭ የድሪቡነ (يَضْرِبُونَ) እና የድሪቡ (يَضْرِبُوا) ልዩነቱ ምንድነው? የነህው ህጉን አስረዱ?
⓮ "ሙእሚኖችን ሴቶችን አየሁ" ለማለት በአረበኛ እንዴት ይፃፋል?
a) رَأَيْتُ المُؤمِنَاتَ
b) رَأَيْتُ المُؤمِنَاتِ
c) رَأَيْتُ المُؤمِنَاتُ
⓯ የሙዷሪዕ ግስን (فعل المضارع) ከሚነስቡ ነገሮች አንድ ምሳሌ አምጡ?
⓰ ስም እና ግስ (إسم و فعل) 2ቱም መንሱም መሆን ይችላሉ? 👉 እውነት ወይስ ሀሰት?
⓱ ነስብን የማይቀበሉ የተለየ ወይም ኤክሴፕሽናል የሆነ ነጣላ ስሞች (اسم مفرد) ካለ ምሳሌ ጥቀሱ?
⓲ ስምን (إسم) ከሚነስቡ ነገሮች አንድ ምሳሌ አምጡ?
⓳ ዋና/أصلي የነስብ ምልክት የሚባለው ሀረካ የቱ ነው?
A) ዶማ/ الضمة
B) ፈተሃ/الفتحة
C) ከስራ/الكسرة
⓴ የፈተሀ ምትክ (نيابة الفتح) የሚባሉት 3ቱ የሀርፍ ምልክቶች እነማን ናቸው?
==========================
👉የኸፍድ ምልክቶች (علامات الخفض) 20 ጥያቄዎች
❶ ኸፍድ/خفض ማለት ትርጉሙ ምንድነው?
❷ የኸፍድ ምልክቶች ጠቅላላ ስንት ናቸው?
❸ የኸፍድ ምልክቶች በ4 መአዘን ምስሉ ላይ ስንተኛው ተራ ቁጥር ላይ ይገኛሉ?
❹ በሀረካ እና በሀርፍ ለይተን በ2 የከፈልናቸው የኸፍድ ምልክቶች እነማን ናቸው?
❺ አስልይ (أصلي) የኸፍድ ምልክት የሚባሉት ስንት ናቸው? ጥቀሱ?
❻ ፈርዒይ (فرعي) ወይም የአስሉ ምትክ (نيابة) የተባሉት የኸፍድ ምልክቶች ስንት ናቸው? ጥቀሱ?
❼ 3ቱን የኸፍድ ምልክቶች በምህፃረ-ቃል ምን ብለን ነው የያዝናቸው? (4 መአዘን ምስሉ ላይ ተመልከቱ)?
❽ ከስራ (كسرة) ለኸፍድ ምልክት የምትሆነው ስንት ቦታ ላይ ነው? ስማቸውን ጥቀሱ
❾ ፈተሃ (فتحة) ለኸፍድ ምልክት የምትሆነው ስንት ቦታ ላይ ነው? ስማቸውን ጥቀሱ?
❾ ሀርፍ "ያእ" (الياء) ለኸፍድ ምልክት የምትሆነው ስንት ቦታ ላይ ነው? ስማቸውን ጥቀሱ?
❾ የኸፍድ (خفض) ሌላ ስሙ ምንድነው?
❾ ኢስሙ ላ የንሶሪፍ (اسم لا ينصرف) ማለት ምንድነው?
❿ ጥንድ ስም (مثنى) እና ሳሊም የወንዶች ብዙ ስም (جمع المذكر السالم) መኽፉድ ሲሆኑ የ2ቱም ምልክት ሀርፍ ያእ (ي) ነው! በምን ይለያሉ?
⓫ኸፍድ የሚያስደርጉ ነገሮችን ምሳሌ ጥቀሱ?
⓬ "ከወንድምህ" ለማለት እንዴት ይፃፋል?
a) مِنْ أَبُوكَ
b) مِنْ أَبَاكَ
c) مِنْ أَبِيكَ
⓭ "ከዩሱፍ" ለማለት እንዴት ይፃፋል?
a) مِنْ يُوسُفَ
b) مِنْ يُوسُفِ
c) مِنْ يُوسُفُ
⓮አንድን ቃል ከሶርፍ የሚከለክሉ ወይም "ኢስሙ ላ የንሶሪፍ" የሚሆንበትን ምክንያቶች ግለፁ?
⓯"ሙንተሃል ጁሙዕ" ማለት ምንድነው? ሸርጦቹን ተናገሩ?
⓰ ስም እና ግስ (اسم و فعل) 2ቱም መኽፉድ መሆን ይችላሉ? 👉 እውነት ወይስ ሀሰት?
⓱ተንዊንን የማይቀበል "ኢስሙ ላ የንሶሪፍ" (اسم لا ينصرف) ከቁርአን አንድ ምሳሌ አምጡ?
⓲"ኢስሙ-ዐለም-ዐጀሚይ" (اسم العلم العجمي) ማለት ምንድነው? 2 ምሳሌ ጥቀሱ?
⓳ ዋና(أصلي) የኸፍድ ምልክት የሚባለው ሀረካ የቱ ነው?
A) ዶማ/ الضمة
B) ፈተሃ/الفتحة
C) ከስራ/الكسرة
⓴ የከስራ ምትክ (نيابة الكسرة) የሚባሉት እነማን ናቸው
================================
♥️የ4ተኛው ኢዕራብ ክፍል (ጀዝም جزم) 20 ጥያቄዎች
❶ ጀዝም/جزم ማለት ትርጉሙ ምንድነው?
❷ የጀዝም ምልክቶች ጠቅላላ ስንት ናቸው?
❸ ጀዝም በ4 መአዘን ምስሉ ላይ ስንተኛ ላይ ነው?
❹ በ2 የከፈልናቸው የጀዝም ምልክቶች እነማን ናቸው?
❺ አስልይ (أصلي) የጀዝም ምልክት የሚባሉት ስንት ናቸው? ጥቀሱ?
❻ ፈርዒይ (فرعي) ወይም የአስሉ ምትክ (نيابة) የተባሉት የጀዝም ምልክቶች ስንት ናቸው? ጥቀሱ?
❼ የጀዝም ምልክቶችን በምህፃረ-ቃል በአጭሩ ምን ይባላሉ? (4 መአዘን ምስሉ ላይ ተመልከቱ)?
❽ ስኩን (سكون) የጀዝም ምልክት የምትሆነው ስንት ቦታ ላይ ነው? ስማቸውን ጥቀሱ?
❾ ሀርፈል-ዒላ፞ (حرف العلة) ማለት ትርጉሙ ምንድነው?
❿ ሀርፈል-ዒለ፞ (حرف العلة) የሚባሉት ፊደሎች ስንት ናቸው? ስማቸውን ጥቀሱ?
⓫ ሀርፈል-ዒለ፞ (حرف العلة) ለጀዝም ምልክት የሚሆነው ስንት ቦታ ላይ ነው? ስማቸውን ጥቀሱ?
⓬ የጀዝም (جزم) ሌላ ስሙ ምንድነው?
⓭ ስኩን (سكون) ለጀዝም ምልክት የምትሆነው ስንት ቦታ ላይ ነው? ስማቸውን ጥቀሱ?
⓮ 5ቱ ግሶች (أفعال الخمسة) መንሱብና መጅዙም ሲሆኑ ምልክታቸው ምን ልዩነት አለው?
⓯ መጅዙም (مجزوم) የሚያስደርጉ ነገሮችን ምሳሌ ጥቀሱ?
⓰"አልወለደም" ለማለት እንዴት በአረበኛ እንዴት ይፃፋል?
a) لَمْ يَلِدُ
b) لَمْ يَلِدْ
c) لَمْ يَلِدِ
d) لَمْ يَلِدَ
⓱ ስም እና ግስ (اسم و فعل) 2ቱም መጅዙም መሆን ይችላሉ? 👉 እውነት ወይስ ሀሰት?
⓲ ዋና (أصلي) የጀዝም ምልክት የሚባለው ሀረካ የቱ ነው?
A) ዶማ/ الضمة
B) ፈተሃ/الفتحة
C) ከስራ/الكسرة
D) የሀረካ ምልክት የለውም
⓳ ጀዝም የሀርፍ ምልክት አለው?
👉 እውነት ወይስ ሀሰት
⓴ ስም/اسم በስነ ግጥም-ፅሁፍ (ሺዕር) ላይ ስኩን መሆን ይችላል? 👉 እውነት ወይስ ሀሰት?
===============================
👉Ye muarebat tiyaqiwoch
Q1 ኢስሙ ሙፍረድ (اسم مفرد) ረፍዕ (رَفْع) የሚደረገው በ.....?
ⓐ ( ُ ) الضَّمَّةُ
ⓑ الْوَاوُ (و)
ⓒ الْأَلِفُ (ا)
ⓓ ثُبُوتُ النُّونِ (ن)
Q2 ኢስሙ ሙፍረድ (اسم مفرد) ነስብ (نَصْب) የሚደረገው በ.....?
ⓐ ( َ ) الْفَتْحَةُ
ⓑ ( ِ ) الْكَسْرَةُ
ⓒ الْيَاءُ (ي)
ⓓ الْأَلِفُ (ا)
ⓔ (ـــ) حَذْفُ النُّونِ
Q3 ኢስሙ ሙፍረድ (اسم مفرد) ኸፍድ (خَفْض) የሚደረገው በ.....?
ⓐ ( ِ ) الْكَسْرَةُ
ⓑ ( َ ) الْفَتْحَةُ
ⓒ الْيَاءُ (ي)
ⓓ ኸፍድ (خَفْضَ) አይሆንም
Q4 ኢስሙ ሙፍረድ (اسم مفرد) ጀዝም (جَزْم)  የሚደረገው በ.....?
ⓐ (  ) السُّكُون
ⓑ (ـــ) حَذْفُ حَرْفِ الْعِلَّةِ
ⓒ (ـــ) حَذْفُ النُّونِ
ⓓ ጀዝም (جَزْم) አይሆንም
Q5 ጀምዑ-ተክሲር (جمع التكسير) ረፍዕ (رَفْع) የሚደረገው በ.....?
ⓐ ( ُ ) الضَّمَّةُ
ⓑ الْوَاوُ (و)
ⓒ الْأَلِفُ (ا)
ⓓ ثُبُوتُ النُّونِ (ن)
Q6 ጀምዑ-ተክሲር (جمع التكسير) ነስብ (نَصْب) የሚደረገው በ.....?
ⓐ ( َ ) الْفَتْحَةُ
ⓑ ( ِ ) الْكَسْرَةُ
ⓒ الْيَاءُ (ي)
ⓓ الْأَلِفُ (ا)
ⓔ (ـــ) حَذْفُ النُّونِ
Q7 ጀምዑ-ተክሲር (جمع التكسير) ኸፍድ (خَفْض) የሚደረገው በ.....?
ⓐ ( ِ ) الْكَسْرَةُ
ⓑ ( َ ) الْفَتْحَةُ
ⓒ الْيَاءُ (ي)
ⓓ ኸፍድ (خَفْض) አይሆንም
Q8 ጀምዑ-ተክሲር (جمع التكسير) ጀዝም (جَزْم)  የሚደረገው በ.....?
ⓐ (  ) السُّكُون
ⓑ (ـــ) حَذْفُ حَرْفِ الْعِلَّةِ
ⓒ (ـــ) حَذْفُ النُّونِ
ⓓ ጀዝም (جَزْم) አይሆንም
Q9 ጀምዑ ሙአነስ ሳሊም (جمع المؤنث السالم) ረፍዕ (رَفْع) የሚደረገው በ.....?
ⓐ ( ُ ) الضَّمَّةُ
ⓑ الْوَاوُ (و)
ⓒ الْأَلِفُ (ا)
ⓓ ثُبُوتُ النُّونِ (ن)
Q10 ጀምዑ ሙአነስ ሳሊም (جمع المؤنث السالم) ነስብ (نَصْب) የሚደረገው በ.....?
ⓐ ( َ ) الْفَتْحَةُ
ⓑ ( ِ ) الْكَسْرَةُ
ⓒ الْيَاءُ (ي)
ⓓ الْأَلِفُ (ا)
ⓔ (ـــ) حَذْفُ النُّونِ
Q11 ጀምዑ ሙአነስ ሳሊም (جمع المؤنث السالم) ኸፍድ (خَفْض) የሚደረገው በ.....?
ⓐ ( ِ ) الْكَسْرَةُ
ⓑ ( َ ) الْفَتْحَةُ
ⓒ الْيَاءُ (ي)
ⓓ ኸፍድ (خَفْض) አይሆንም
Q12 ጀምዑ ሙአነስ ሳሊም (جمع المؤنث السالم) ጀዝም (جَزْم)  የሚደረገው በ.....?
ⓐ (  ) السُّكُون
ⓑ (ـــ) حَذْفُ حَرْفِ الْعِلَّةِ
ⓒ (ـــ) حَذْفُ النُّونِ
ⓓ ጀዝም (جَزْم) አይሆንም
Q13 ፊዕሉ ሙዷሪዕ ሶሂህ (فعل المضارع الصحيح) ረፍዕ (رَفْع) የሚደረገው በ.....?
ⓐ ( ُ ) الضَّمَّةُ
ⓑ الْوَاوُ (و)
ⓒ الْأَلِفُ (ا)
ⓓ ثُبُوتُ النُّونِ (ن)
Q14 ፊዕሉ ሙዷሪዕ ሶሂህ (فعل المضارع الصحيح) ነስብ (نَصْب) የሚደረገው በ.....?
ⓐ ( َ ) الْفَتْحَةُ
ⓑ ( ِ ) الْكَسْرَةُ
ⓒ الْيَاءُ (ي)
ⓓ الْأَلِفُ (ا)
ⓔ (ـــ) حَذْفُ النُّونِ
Q15 ፊዕሉ ሙዷሪዕ ሶሂህ (فعل المضارع الصحيح) ኸፍድ (خَفْض) የሚደረገው በ.....?
ⓐ ( ِ ) الْكَسْرَةُ
ⓑ ( َ ) الْفَتْحَةُ
ⓒ الْيَاءُ (ي)
ⓓ ኸፍድ (خَفْض) አይሆንም
Q16 ፊዕሉ ሙዷሪዕ ሶሂህ (فعل المضارع الصحيح) ጀዝም (جَزْم) የሚደረገው በ.....?
ⓐ ( ْ ) السُّكُون
ⓑ (ــــ) حَذْفُ حَرْفِ الْعِلَّةِ
ⓒ (ـــ) حَذْفُ النُّونِ
ⓓ ጀዝም (جَزْم) አይሆንም
Q17 ፊዕሉ ሙዷሪዕ ሙዕተል (فعل المضارع المعتل) ጀዝም (جَزْم)  የሚደረገው በ.....?
ⓐ (  ) السُّكُون
ⓑ (ــــ) حَذْفُ حَرْفِ الْعِلَّةِ
ⓒ ጀዝም (جَزْم) አይሆንም
Q18 ኢስሙ ላ የንሶሪፍ (اسم لا ينصرف)  ኸፍድ (خَفْض) የሚደረገው በ.....?
ⓐ (  ) الْكَسْرَةُ
ⓑ (  ) الْفَتْحَةُ
ⓒ الْيَاءُ (ي)

ahmedhajio, [6/30/2023 1:21 PM]
Q19 ጀምዑ ሙዘከሪ ሳሊም (جمع مذكر سالم)
ረፍዕ (رَفْع) የሚደረገው በ.....?
ⓐ (  ) الضَّمَّةُ
ⓑ الْوَاوُ (و)
ⓒ الْأَلِفُ (ا)
ⓓ ثُبُوتُ النُّونِ (ن)
Q20 ጀምዑ ሙዘከሪ ሳሊም (جمع مذكر سالم)
ነስብ (نَصْب) የሚደረገው በ.....?
ⓐ (  ) الْفَتْحَةُ
ⓑ (  ) الْكَسْرَةُ
ⓒ الْيَاءُ (ي)
ⓓ الْأَلِفُ (ا)
ⓔ (ـــ) حَذْفُ النُّونِ
Q21 ጀምዑ ሙዘከሪ ሳሊም (جمع مذكر سالم)
ኸፍድ (خَفْض) የሚደረገው በ.....?
ⓐ (  ) الْكَسْرَةُ
ⓑ (  ) الْفَتْحَةُ
ⓒ الْيَاءُ (ي)
Q22 ጀምዑ ሙዘከሪ ሳሊም (جمع مذكر سالم)
ጀዝም (جَزْم)  የሚደረገው በ.....?
ⓐ (  ) السُّكُون
ⓑ (ـــ) حَذْفُ حَرْفِ الْعِلَّةِ
ⓒ ጀዝም (جَزْم) አይሆንም
Q23 አስማኡል-ኸምሳ/5ቱ ስሞች (أَسماء الْخَمْسَة)
ረፍዕ (رَفْع) የሚደረገው በ.....?
ⓐ (  ) الضَّمَّةُ
ⓑ الْوَاوُ (و)
ⓒ الْأَلِفُ (ا)
ⓓ ثُبُوتُ النُّونِ (ن)
Q24 አስማኡል-ኸምሳ/5ቱ ስሞች (أَسماء الْخَمْسَة)
ነስብ (نَصْب) የሚደረገው በ.....?
ⓐ (  ) الْفَتْحَةُ
ⓑ (  ) الْكَسْرَةُ
ⓒ الْيَاءُ (ي)
ⓓ الْأَلِفُ (ا)
ⓔ (ـــ) حَذْفُ النُّونِ
Q25 አስማኡል-ኸምሳ/5ቱ ስሞች (أَسماء الْخَمْسَة)
ኸፍድ (خَفْض) የሚደረገው በ.....?
ⓐ (  ) الْكَسْرَةُ
ⓑ (  ) الْفَتْحَةُ
ⓒ الْيَاءُ (ي)
Q26 አስማኡል-ኸምሳ/5ቱ ስሞች (أَسماء الْخَمْسَة)
ጀዝም (جَزْم)  የሚደረገው በ.....?
ⓐ (  ) السُّكُون
ⓑ (ـــ) حَذْفُ حَرْفِ الْعِلَّةِ
ⓒ ጀዝም (جَزْم) አይሆንም
Q27 ተስኒየቱል-አስማእ/تثنية الاسماء ወይም ሙሰንናمثنى/ጥንድ ስም
ረፍዕ (رَفْع) የሚደረገው በ.....?
ⓐ (  ) الضَّمَّةُ
ⓑ الْوَاوُ (و)
ⓒ الْأَلِفُ (ا)
ⓓ ثُبُوتُ النُّونِ (ن)
Q28 ተስኒየቱል-አስማእ/تثنية الاسماء ወይም ሙሰንናمثنى/ጥንድ ስም
ነስብ (نَصْب) የሚደረገው በ.....?
ⓐ (  ) الْفَتْحَةُ
ⓑ (  ) الْكَسْرَةُ
ⓒ الْيَاءُ (ي)
ⓓ الْأَلِفُ (ا)
ⓔ (ـــ) حَذْفُ النُّونِ
Q29 ተስኒየቱል-አስማእ/تثنية الاسماء ወይም ሙሰንናمثنى/ጥንድ ስም
ኸፍድ (خَفْض) የሚደረገው በ.....?
ⓐ (  ) الْكَسْرَةُ
ⓑ (  ) الْفَتْحَةُ
ⓒ الْيَاءُ (ي)
Q30 ተስኒየቱል-አስማእ/تثنية الاسماء ወይም ሙሰንናمثنى/ጥንድ ስም
ጀዝም (جَزْم)  የሚደረገው በ.....?
ⓐ (  ) السُّكُون
ⓑ (ـــ) حَذْفُ حَرْفِ الْعِلَّةِ
ⓒ ጀዝም (جَزْم) አይሆንም
Q31 አፍአሉል-ኸምሳ/5ቱ ግሶች (أَفْعَال الْخَمْسَة)
ረፍዕ (رَفْع) የሚደረገው በ.....?
ⓐ (  ) الضَّمَّةُ
ⓑ الْوَاوُ (و)
ⓒ الْأَلِفُ (ا)
ⓓ ثُبُوتُ النُّونِ (ن)
Q32 አፍአሉል-ኸምሳ/5ቱ ግሶች (أَفْعَال الْخَمْسَة)
ነስብ (نَصْب) የሚደረገው በ.....?
ⓐ (  ) الْفَتْحَةُ
ⓑ (  ) الْكَسْرَةُ
ⓒ الْيَاءُ (ي)
ⓓ الْأَلِفُ (ا)
ⓔ (ـــ) حَذْفُ النُّونِ
Q33 አፍአሉል-ኸምሳ/5ቱ ግሶች (أَفْعَال الْخَمْسَة)
ኸፍድ (خَفْض) የሚደረገው በ.....?
ⓐ (  ) الْكَسْرَةُ
ⓑ (  ) الْفَتْحَةُ
ⓒ الْيَاءُ (ي)
Q34 አፍአሉል-ኸምሳ/5ቱ ግሶች (أَفْعَال الْخَمْسَة)
ጀዝም (جَزْم)  የሚደረገው በ.....?
ⓐ (  ) السُّكُون
ⓑ (ــ) حَذْفُ النُّونِ
ⓒ ጀዝም (جَزْم) አይሆንም
-----------------------
👉አዘጋጅ: አህመድሐጂ ሷዲቅ